“የጽናት ቀን” በወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተከበረ።
ወልድያ: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ "የጽናት ቀን" ኾኖ የተሰየመው የ2017 ዓ.ም ጳጉሜን 01 በወልድያ ከተማ አሥተዳደር በልዩ ልዩ ትርዒቶች ታስቧል።
የኢትዮጵያን ሕዝብ መዝሙር በመዘመር እና ለሰንደቅ ዓላማ ክብር በመስጠት ነው ዕለቱ የታሰበው።
ለኅብረተሰብ...
ጽናት ከቀደምት አባቶቻችን የወረስነው የሀገር ፍቅር መገለጫ ነው።
ጎንደር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር "ጽኑ መሠረት፣ ብርቱ ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የጸጥታ አካላት "የጽናት ቀንን" አክብረዋል።
የፀጥታ አካላቱ በወታደራዊ አጀብ እና ሰንደቅ ዓላማ የመስቀል ሥነ ሥርዓት በማካሄድ ነው ቀኑን ያከበሩት።
በመርሐ ግብሩ...
የሕዳሴ ግድብ ምረቃ ዋዜማ ላይ ኾነን “የጽናት ቀንን” ማክበራችን ልዩ ትርጉም የሚሰጠው ነው።
ደብረ ማርቆስ: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ2017 ዓ.ም የጳጉሜን ቀናት በተለያዩ ስያሜዎች መከበር ጀምረዋል።
ጳጉሜን 01 የጽናት ቀን "ጽኑ መሠረት፣ ብርቱ ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በተለያዩ...
“የማኅበሩ ዓላማ የወጣቶችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው”
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ወጣቶች ማኅበር ''የተደራጁ ወጣቶች የሰላም እና የልማት አቅም ናቸው'' በሚል መሪ መልዕክት 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
የአማራ ወጣቶች ማኅበር ሊቀመንበር ዓባይነህ ጌጡ ማኅበሩ በ1995...
ለሀገራችን ሁለንተናዊ ሰላም በጽናት ዘብ እንቆማለን።
ደሴ: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ ጷጉሜን 1 የጽናት ቀን በተለያዩ ወታደራዊ የሰልፍ ትርዒቶች "ጽኑ መሠረት፣ ብርቱ ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ታስቧል።
በሰልፍ ትርዒቱ የታደሙት የፀጥታ ኃይሎች የጽናት ቀንን ስናከብር እና ለዚህ እንድንበቃ የኾነው...








