ዜናአማራ “የጽናት ቀን” በወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተከበረ። September 6, 2025 19 ወልድያ: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ “የጽናት ቀን” ኾኖ የተሰየመው የ2017 ዓ.ም ጳጉሜን 01 በወልድያ ከተማ አሥተዳደር በልዩ ልዩ ትርዒቶች ታስቧል። የኢትዮጵያን ሕዝብ መዝሙር በመዘመር እና ለሰንደቅ ዓላማ ክብር በመስጠት ነው ዕለቱ የታሰበው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በያቤሎ ከተማ የተገነባውን የቦረና ባሕል…