ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የዘመናት ቁጭት ስኬት ነው።

ደብረማርቆስ፡ መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ''ዕምርታ እና ማንሠራራት'' በሚል መሪ መልዕክት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ታላቁ የኢትዮጵ ሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን ላባቸውን እና...

ተማሪዎችን ማገዝ ሀገርን ማገዝ ነው።

ደሴ: መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዲ ኤም ቪ ፎር ደሴ የበጎ አድራጎት ማኅበር በደሴ ከተማ ለሚገኙ 1ሺህ 500 ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። በውጭ ሀገር የሚኖሩ የደሴ ተወላጆች ድጋፉን እንዳደረጉ የገለጹት የማኅበሩ አሥተባባሪ ማዘንጊያ አበበ...

መሪዎች ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ ሁኔታዎችን በመረዳት የሀገሪቱን ዕድገት ወደተሻለ ደረጃ ማሸጋገር ይገባቸዋል።

ፍኖተ ሰላም፡ መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ''ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር'' በሚል መሪ መልዕክት ለመሪዎች ሥልጠና እየሰጠ ነው። የምዕራብ ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ...

ምርትን ለውጭ ገበያ እያቀረበ ያለው የባሕር ዳር ልዩ ኢኮኖሚ ዞን

ባሕር ዳር፡ መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት ኢትዮጵያ በጊዜ ሂደት ከግብርና መር ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ለምታደርገው ሽግግር ተስፋ ከተጣለባቸው ዘርፎች መካከል የኢንዱስትሪ ዞኖች የላቀውን ሚና ይጫዎታሉ። ለዚህም ሲባል በመንግሥት እና በግሉ ዘርፍ...

የፌዴራል እና የጎንደር ከተማ ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው።

ጎንደር፡ መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!