የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም ባሉ አማራጮች ላይ ከሩሲያ ጋር መምከሩን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም ባሉ አማራጮች ላይ ከቻይና ብሔራዊ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ኀላፊዎች ጋር መምከሩን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገልጿል። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ...
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሰላም ጥሪን ለተቀበሉ ኀይሎች የተሀድሶ ሥልጠና ተሰጠ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ ለገቡ ኀይሎች የተሀድሶ ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ የሥልጠናው ዋና ዓላማ በግጭት ተሳታፊ የነበሩ እና የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ኀይሎችን የማሠልጠን...
የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀረቡትን አጀንዳዎች መርምሮ በሙሉ ድምጽ በማጽደቅ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በምክር ቤቱ የሥብሠባ አዳራሽ ለማካሄድ ለጉባኤው የተያዙ አጀንዳዎች በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ...
ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እየገቡ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ያቀረቡትን ጥሪ ተቀብለው በሦስተኛው ምዕራፍ ላይ ለመሳተፍ ወደ ሀገር ቤት ለመጡ ተጓዞች ይፋዊ የአቀባበል ሥነ ሥርዓት በቦሌ ዓለም አቀፍ...
ኅብረተሰቡ ሞተር አልባ ትራንስፖርትን እንዲያዘወትር ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሞተር አልባ ትራንስፖርት የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት በርካታ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በባሕር ዳር ከተማ ይፋ ኾኗል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትራንስፖርት ጽሕፈት ቤት ከክልሉ ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባለሥልጣን ጋር በመተባበር...








