“የክርስቶስ ልደት ብዝኀነት፣ እኩልነትና በአንድነት በገሀድ የታዩበት የዓለም ሕዝቦች ምልክት ነው” የፌዴሬሽን ምክር...

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክርስቶስ ልደት በብዝኀነት በእኩልነት መኖርንና ለአንድ ዓላማ መኖርን በአንድነት መሰለፍን እንማርበታለን ብለዋል የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር። እኛ ኢትዮጵያዊያን ብዝኀ ማንነት ያለን ሕዝቦች ነን ያሉት አፈ ጉባኤ አገኘሁ...

“በዓሉን ስናከብር በኢትዮዽያዊ ጨዋነት እና የመረዳዳት ባሕላችን ሊኾን ይገባል” የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ...

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ለመላዉ የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን፤ በዓሉን ስናከብር ኢትዮዽያዊ ጨዋነት እና የመረዳዳት ባሕላች ሊኾን ይገባል ብለዋል። በክልላችን የተገኘነዉን አንፃራዊ ሰላም ወደ...

“የሕዝቡን የመረዳዳት እና የመደጋገፍ እሴት ማስቀጠል ያስፈልጋል” ማማሩ አያሌው (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ሠራተኞች እና የሥራ ኀላፊዎች የልደት በዓልን አስመልክቶ ከደመወዛቸው በማዋጣት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው እና ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርተዋል። የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ...

ልደትን በላሊበላ ለማክበር የሚገቡ እንግዶችን እየተቀበሉ ማስተናገድ መጀመራቸውን የላሊበላ ነዋሪዎች ገለጹ።

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ላሊበላ የዓለም አይኖች ሁሉ ለማየት የሚናፍቁትን ትልቅ የቱሪዝም ገጸ በረከት አቅፋ የያዘች ከተማ ናት። የተሰጣቸውን ጸጋ በአግባቡ በመጠቀም የኑሯቸው መሰረት ያደረጉት የከተማዋ ነዋሪዎችም ብዙ ናቸው። "ቱሪዝም ተሰባሪ ነው" ይባላል።...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአዋሬ አካባቢ የተገነባውን የአነስተኛ ወጪ ቤቶች ግንባታ መረቁ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማይት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በአዋሬ አካባቢ በ1 ሺህ 523 ነጥብ 3 ሜትር ካሬ ላይ የተገነባውን ተጨማሪ የአነስተኛ ወጪ ቤቶች ግንባታ መርቀዋል።...