“በሙሉ አቅማችን ለጋራ ዓላማችን ስኬት እንሥራ” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት "ያለንበት ሁኔታ እጅግ ተለዋዋጭ ውስብስብ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካልና ኢኮኖሚ ችግሮች ያሉበት ግን ደግሞ በሕብረት መቆም...
በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለ127 መካከለኛ ግብር ከፋዮች የታማኝነት ዕውቅና...
አዲስ አበባ: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በገቢዎች ሚኒስቴር የመከካለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለታማኝ ግብር ከፋዮች ዕውቅና እየሰጠ ነው። ግብራቸውን በታማኝነት የከፈሉ 127 መካከለኛ ግብር ከፋዮች የታማኝነት ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል።
የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ ሥራ...
የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በገበታ ለትውልድ የሚለማዉን ሎጎ ሐይቅ እየተመለከቱ ነው።
ደሴ: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የሚለማውን ሎጎ ሐይቅ እየተመለከቱ ነው።
ሎጎ ሐይቅ በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኝ ለዕይታ ማራኪ ቦታ ሲኾን የቱሪስት መስህብነቱን የበለጠ ለማሳደግ በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት...
ሴቶች የክልሉ ሰላም እንዲረጋገጥ እያደረጉት ያለውን አስተዋጽኦ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢትዮጵያ ሰላም አስጠብቃለሁ፤ ምንዳን ለልጆቻችን አወርሳለሁ" በሚል መሪ ሃሳብ የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር እና የደቡብ ጎንደር ዞን ሴቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው።
በምክክር መድረኩ የመነሻ ጽሑፍ...
ወጣቱ ትውልድ ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት የሀገርን አንድነት ሊያስጠብቅ እንደሚገባ የሰቲት ሁመራ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ።
ሁመራ: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሰቲት ሁመራ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ጽሕፈት ቤት "እኔም ለሀገሬ የሰላም ዘብ ነኝ" በሚል መሪ መልዕክት ከከተማዋ ወጣቶች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳይ ውይይት አካሂዷል።...