የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደቡ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው።

ጎንደር፡ ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደቡ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው። ተማሪ ሃብተማሪያም አስረስ ከአዲስ አበባ ከተማ ነው ወደ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለመማር የመጣው። ጎንደር ዩኒቨርሲቲን የመረጠው የተሻለ ትምህርት እንደሚሰጥ ባገኘው ግንዛቤ...

ለወጣቶች ተጠቃሚነት ይሠራል።

ጎንደር: ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎"የውጭ ባዳዎችን እና የውስጥ ባንዳዎችን ቅዠት በማምከን አንጸባራቂ ድሎችን እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት በጎንደር ከተማ ከተውጣጡ ወጣቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል። ‎ ውይይቱ ሰላምን በማስፈን የልማት ሥራዎችን ለማከናወን በሚቻልበት ጉዳዮች ላይ...

የእናቶች ማቆያ፣ ለእናቶች ጤና!

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ፅጌ ዓለማየሁ በምዕራብ ጎጃም ዞን ደምበጫ ወረዳ ዋድ ጤና ጣቢያ የእናቶች ማቆያ ክፍል አገልግሎት እያገኙ ነው አሚኮ ያገኛቸው። የእናቶች ማቆያ ክፍሉ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል ለመውለድ የተቃረቡ ነፍሰ ጡር...

የሂጂራ ባንክ እና የኦሮሚያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት (መጅሊስ) በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሂጂራ ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ተሰማርቶ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኝ ባንክ ነው። ባንኩ ከተለያዩ አጋሮቹ ጋር በባንኪንግ እና በፋይናንስ ዘርፍ ልዩ ልዩ ስምምነቶችን በማድረግ ላይ ይገኛል። ባንኩ...

ማኅበረሰባዊ አንድነትን በማጠናከር ዘላቂ ሰላም እና ልማትን ማረጋገጥ ይገባል።

ጎንደር: ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ማኅበረሰባዊ አንድነትን በማጠናከር ዘላቂ ሰላም እና ልማትን ማረጋገጥ እንደሚገባ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የወገራ ወረዳ እና በሰሜን ጎንደር ዞን የዳባት ወረዳ ነዋሪዎች ገልጸዋል። የሁለቱ ወረዳ አሥተዳደሮች "ዘላቂ ሰላም ለዘላቂ ልማት" በሚል...