የፖሊስ ሠራዊቱ ሕብረ-ብሔራዊ አስተሳሰብን በመላበስ ለሚያገለግለው ሕዝብ ኃላፊነቱን መወጣት እንዳለበት ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሕዳር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በወሎና በሸዋ ቀጠና ሲሰጥ የቆየው የጂኦስትቴጂካዊ እና የአመራር አቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋል። በማጠቃለያ መርኃ ግብሩ የተገኙት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ ክልሉ...

ሰላም ጠምቶናል፤ መገዳደል ይበቃናል።

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከመርጡለ ማርያም ከተማ አሥተዳደር እና ከእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ "ዘካሪ፣ መካሪ የሀገር ሽማግሌ እና የሃይማኖት አባት ለዘላቂ ሰላም...

“የዳበረ ታሪክ፣ ባሕል እና ሃይማኖት ካለው ሕዝብ ግጭትን በምክክር መፍታት ይጠበቃል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከመርጡለ ማርያም ከተማ አሥተዳደር እና ከእነብሴ ሣር ምድር ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። ውይይቱ "ዘካሪ፣ መካሪ የሀገር ሽማግሌ እና የሃይማኖት አባት ለዘላቂ ሰላምና ልማት" በሚል መሪ...

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በተሳሳተ መንገድ ትጥቅ ይዘው ጫካ ገብተው የነበሩ ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ...

ባሕር ዳር: ሕዳር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳና አካባቢው እራሱን ጎንደሬ በጋሻው እያለ የሚጠራው ቡድን አባል የነበሩ በርካታ ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለዋል። የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አወቀ አስፈሬ የሰላም...

“ባለን ጸጋ እንዳንጠቀም እንቅፋት በዝቷል” አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ: ኅዳር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ የተጻፈው "የጸረ ሽምቅ ውጊያ ጥበብ" መጽሐፍ በይፋ ተመርቋል። 40 ዓመታትን በውትድርና ሕይዎት ውስጥ ያገለገሉት አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ ውትድርና ሕይዎት ነው፤ ለሀገር መሰዋት ክብር ነው፤...