በብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን የሦስተኛ ዙር የቀድሞ ተዋጊዎች የምረቃ መርሐ ግብር በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል።
ደሴ: ጥር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እና ከግጭት ወጥተው ወደ ሰላሞ አማራጭ የመጡ የቀድሞ ተዋጊዎችን የተሃደሶ ሥልጠና ሰጥቷል።
በቀጣይም ወደ ማኅበረሰቡ መልሶ በማቀላቀል ወደ ሰላማዊ ሕይዎት እንዲመለሱ እና...
“የሰላም ስምምነቱ የታጣቂዎችን አመለካከት የቀየረ ነው” ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ
አዲስ አበባ: ጥር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭት የክልሉን ሕዝብ ለማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳቶች ዳርጎት ቆይቷል።
ግጭቱን ይፈቱ ዘንድ መንግሥት የሰላም ጥሪዎችን ሲያደርግ ከቆዬ በኋላ የአማራ ክልል መንግሥት እና አፋሕድ...
ከግጭት ወጥቶ ጊዜን ለልማት ማዋል እንደሚገባ የአፋሕድ መሪዎች ተናገሩ።
አዲስ አበባ፡ ጥር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
የአፋሕድ ከፍተኛ መሪዎች ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ እና ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባውን ጨምሮ የድርጅቱ ሌሎች ከፍተኛ መሪዎች በመዲናዋ ያለውን የልማት እንቅስቃሴ ተዘዋውረው እየጎበኙ ነው።
መሪዎቹ በከተማዋ የተሠሩ የኮሪደር ልማት፣ የወንዝ ዳርቻ ልማት...
የሰላም ጥሪን የተቀበሉ የአፋህድ መሪዋች በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራዋችን እየጎበኙ ነዉ።
አዲስ አበባ: ጥር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ያበረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ስምምነት የፈፀሙ የአፋህድ መሪዋች ናቸው በአዲስ አበባ የኮሪደር እና የወንዝ ዳር የልማት ሥራዋችን እየጎበኙ ያሉት።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ጥምቀት ምንድን ነው? ለምንስ በውኃ ኾነ?
ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥምቀት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበር በዓል ነው፡፡ በዓሉ በድምቀት ከመከበር ባለፈ ታላቅ ሃይማኖታዊ ምስጢርም ያለው ነው፡፡
የቃሉ ትርጉም ጥምቀት ማለት “አጥመቀ” ከሚለው የግዕዝ ቃል...








