የኢትዮጵያ አየር ኀይል የሀገርን ሉዓላዊነት በመጠበቅ አኩሪ ታሪክ አለው።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 90ኛ ዓመት የኢትዮጵያ አየር ኀይል የምሥረታ ቀን በአየር ኀይል ትርዒት፣ በአቭየሽን ቴክኖሎጅ ኤክስፖ፣ በአየር ኀይሎች ፎረም እና በሕዝባዊ ውይይት እንደሚከበር ተገልጿል።
የበዓሉን አከባበር አስመልክቶም ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት...
በኤርትራ መንግሥት በቀይ ባሕር አፋር ሕዝቦች ላይ እየደረሰ ያለውን ስልታዊ የዘር ማጥፋት ወንጀል ለማስቆም...
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቀይ ባሕር አፋሮች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት አጠቃላይ በቀይ ባሕር የአፋር ሕዝቦች ላይ በኤርትራ መንግሥት እየደረሰ ያለውን ግፍ እና ጭቆና አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
ድርጅቱ በደናክል አካባቢ በቀይ ባሕር አፋር ሕዝቦች ላይ...
ከ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ እየሠራ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።
ከሚሴ: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የከሚሴ ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች ጽሕፈት ቤት የታክስ ንቅናቄ መድረክ እና የታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና መርሐ ግብር አካሂዷል።
በመድረኩ የተሳተፉ የከሚሴ ከተማ ግብር ከፋዮች ለአሚኮ በሰጡት ሀሳብ ከነሱ በሚሰበሰበው ገንዘብ በከተማ...








