“ምሁር በስሜታዊነት የሚነዳ ሰው አይደለም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ “የምሁራን ሚና ለሀገራዊ ብልጽግና” በሚል ርዕስ የጥናታዊ ጽሁፍ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኅዳር እና ታኅሣሥ ወር 2018 ዓ.ም የከወኗቸው ቁልፍ ተግባራት።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኅዳር እና ታኅሣሥ ወር 2018 ዓ.ም ቁልፍ የኾኑ ተከታታይ ሀገራዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተግባራትን አከናውነዋል። ሁሉም ክንውኖች የኢትዮጵያን ተፈላጊነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት በጽኖ...

የኢትዮጵያን የባሕርበር ጥያቄ ማስመለስ የዚህ ትውልድ ኀላፊነት ነው።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የባሕር በራችን የደም ስራችን" በሚል መሪ መልዕክት ሀገርአቀፍ የወጣቶች የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ታረቀኝ አብዱልጀበር ንቅናቄው እንደ ሀገር የተጀመረውን የባሕር በር የባለቤትነት ይገባኛል ታሪካዊ እና...

በሁኔታዎች የማይበገር ተቋም ለመገንባት ሪፎርም ሊያካሂድ መኾኑን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ሪፎርም ሊያካሂድ መኾኑን አስታውቀዋል። በሀገር አቀፍ ደረጃ በተቋማት ሪፎርም እየተካሄደ ነው። የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በሁለተኛ ዙር የመንግሥት አገልግሎት እና...

ወጣቶችን ያላሳተፈ የሰላም ግንባታ ሥራ አይሳካም።

ከሚሴ፡ ታኅሣሥ 21/2018ዓ.ም (አሚኮ) የከሚሴ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ዙሪያ ከወጣቶች ጋር ተወያይቷል። የውይይቱ ተሳታፊ ወጣቶች በሀገረ መንግሥት እና በዴሞክራሲ ግንባታ ውስጥ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ መኾኑን ገልጸዋል። ወጣቶችን ያላሳተፈ የሰላም ግንባታ...