“የመንገድ መሠረተ ልማት የኢኮኖሚ ዕድገት ጉዟችን ቁልፍ ጉዳይ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሚኤሶ - ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ ፕሮጀክት የሥራ ሂደትን በተመለከተ ከሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት...

“ከተረጂነት ወደ ምርታማነት የምናደርገው ርብርብ ሰፊ ትኩረት የሚሰጠው ይኾናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ በአዲስ መልክ የተዋቀረው የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ምክር ቤት የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሂዷል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሰብዓዊ ድጋፍ ሉዓላዊነታችንን ለማረጋገጥ እየሠራን...

ኢትዮ ቴሌኮም ለባለ ዕድለኞች የመኪና ሽልማቱን አስረከበ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም በ131 ዓመት የአብሮነት ጉዞ ውስጥ ኢትዮ ቴሌኮም ሜጋ ፕሮሞ 130 በሚል 3ኛው የሽልማት ሥነ ሥርዓት አካሂዷል። ኩባንያው 130ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከመስከረም 12/2017 ዓ.ም...

የቀድሞ የኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት አባላትን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የኢትዮጵያ የጦር ኀይሎች እና የፓሊስ ሠራዊት ማኅበራት ኅብረት አባላት በደርግ ዘመነ መንግሥት እና ቀደም ብሎ በነበረው ሥርዓት በአየር ኀይል፣ በምድር ጦር፣ በባሕር ኀይል እና በፖሊስ ሠራዊትነት ያገለገሉ...

የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ ከግል ዘርፉ ጋር በትብብር መሥራት ያስፈልጋል።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሃባሪ መዲካል ፕላዛ የተሰኜ የጤና ተቋም በአዲስ አበባ ከተማ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሁኔታዎች ከተመቻቹላቸው ለሀገር እና ወገን የሚቆረቆሩ...