ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢምግሬሽን እና ዜጎች ጉዳይ አገልግሎትን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢምግሬሽን እና ዜጎች ጉዳይ አገልግሎትን ጎብኝተዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኢምግሬሽን እና ዜጎች ጉዳይ አገልግሎት አሰጣጥ...
ሴቶች ከአባልነት ባለፈ በውሳኔ ሰጭነት አቅም ስፍራን እንዲይዙ እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ምክር ቤት መደበኛ ሥብሠባውን እያካሄደ ነው።
ሥብሠባው የክንፉን የስድስት ወር አፈፃፀም መገምገም፣ ምርጫ እና የሴቶች ተሳትፎ ላይ ውይይት ማካሄድ እና የሴቶች ክንፍ መደበኛ ጉባኤ ላይ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጂቡቲ ገብተዋል።
ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልእክት "ዛሬ ጠዋት ጂቡቲ ስደርስ ክቡር ፕሬዝደንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ አቀባበል አድርገውልኛል" ብለዋል።
ውይይታችን በጆኦፖለቲካል ጉዳዮች፣ በቀጣናዊ ሰላም እና ፀጥታ ብሎም የሁለትዮሽ...
የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር
ባሕር ዳር: ጥር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር በጠላት ወረራ ዘመን በዚህ ሳምንት ጥር 01/1931 ዓ.ም የተመሠረተ ድርጅት ነው፡።
አባላቱ በአምስት ዓመቱ የጣሊያን ወረራ የትግል ዘመን እነዚያ ወጣት ኢትዮጵያውያን አንጀታቸውን ለረሀብ፤ እግራቸውን...
“ኢትዮጵያን የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት የማድረግ ጉዟችን ተጠናክሮ ይቀጥላል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር: ጥር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት አየር መንገዳችን ለ80 ዓመታት የዘለቀውን የአፍሪካ አስተሣሣሪነቱን የሚያጸና አዲስ ምዕራፍ ጀምሯል ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)...








