የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ.ር) መልዕክት፦

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ፀሃፊ ክላቨር ጋቴቴ ጋር እ.ኤ.አ በ2027 አፍሪካን በሚገባ የሚወክል ኮፕ 32 በማዘጋጀት ረገድ በጋራ ስለምንሰራባቸው መንገዶች ተወያይተናል። የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን...

“ደብረ ብርሃን ከተማ የአልሚዎችን ቀልብ እየሳበች ነው” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አካላት፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት እና የተለያዩ የክልል አፈ ጉባኤዎች በደብረ ብረሃን ከተማ የሞዴል ቀበሌን እና የጠርሙስ ፋብሪካን ጎብኝተዋል፡፡ የአማር ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ...

የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን የኢትዮጵያን ኅብረ ብሔራዊነት በሚያሳይ መልኩ እየተከበረ ነው።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል ደረጃ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ ተከብሯል። የደብረ ብርሃን ከተማ ተቀዳሚ ምክትል...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስታትስቲክስ መረጃ የምንመኘውን የአህጉራችን አፍሪካ ዕድገት ዕውን ለማድረግ የምንመራበት የልማት ካርታችን ነው። ዛሬ የአፍሪካን የልማት አጀንዳ የሚመራውን የአፍሪካ ብሔራዊ ስታቲስቲክስ ዋና ዳይሬክተሮች ኮሚቴ 19ኛ መደበኛ ስብሰባ በአዲስ አበባ አስጀምረናል። ኢትዮጵያ...

የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል ደረጃ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በዓሉ በአማራ ክልል ከኅዳር...