ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኮትዲቯር ፕሬዝዳንት አላሳኔ ዋታራን ጋር ተወያዩ።
ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኮትዲቯር ፕሬዝዳንት አላሳኔ ዋታራን ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ የኮትዲቯር ፕሬዝዳንት አላሳኔ ዋታራን አግኝቼ በአኅጉራዊ እና የወል ፍላጎትን በተመለከቱ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር ተወያዩ።
ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ሁለተኛ ቀኑ ላይ በተለያዩ...
የሀገር ፍቅር ተምሳሌት መሪ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አጼ ቴዎድሮስ ንጉሠ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያ ተብለው የነገሡት በዚህ ሳምንት በየካቲት አምስት ቀን ነበር፡፡
ተክለ ጻድቅ መኩሪያ ስለ ንግሥናቸው ሲጽፉ የዚያኔው ደጅ አዝማች ካሳ በየካቲት 05/1847 ዓ.ም ደጅ አዝማች...
ጉባኤው ኢትዮጵያ ትላልቅ ዓለም አቀፍ መድረኮችን በስኬት ማስተናገድ እንደምትችል ያሳየችበት ነው።
አዲስ አበባ፡ የካቲት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እየተካሄደ ነው። የጉባኤውን ሂደት አስመልክተው የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ሚኒስትር ድኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ መግለጫ ሰጥተዋል።
ጉባኤው "ዘላቂ የውኃ አቅርቦት እና ደህንነቱ የተጠበቀ የንጽህና አጠባበቅ ሥርዓቶችን ማረጋገጥ፥...
“አፍሪካውያን የውኃ ሃብታችንን በትብብር መጠቀም አስፈላጊ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ፡ የካቲት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ በኅብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል።
ጉባኤው እየተካሄደ ያለው ”ዘላቂ የውኃ አቅርቦት እና ደኅንነቱ የተጠበቀ የንጽህና አጠባበቅ ሥርዓቶችን ማረጋገጥ፤ ለአጀንዳ 2063 ግቦች...








