ኢትዮጵያ ታላላቅ ዓለምአቀፍ ጉባኤዎችን በላቀ መስተንግዶ የማስተናገድ ብቃቷን እና በጎ ገጽታዋን አሳይታለች።
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ እና ሁለተኛው የጣሊያን-አፍሪካ መሪዎች ሥብሠባ የሀገሪቱን አዳዲስ ገጽታዎች ባስተዋወቀ መልኩ በስኬት ማዘጋጀቷን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ድኤታ እና የብሔራዊ የዝግጅት...
የቱርክዬ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕርዳር፡ የካቲት 10/2018ዓ.ም (አሚኮ) የቱርክዬ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዝዳንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር),በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የቱርክዬ ሪፐብሊክ...
“ብልጽግና ብዝኀነትን የሚያከብር እና ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት ትልቅ ዋጋ የሚሰጥ ፓርቲ ነው” አቶ ይርጋ...
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክቱን ይፋ የማድረግ ክልል አቀፍ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል።
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ...
የኮኮብ መስክ-መርሐቤቴ የአስፋልት መንገድ ግንባታ የት ደረሰ?
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት ተይዞለት በ2012 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረው ከኮኮብ መስክ-መርሐቤቴ (ዓለም ከተማ) የአስፋልት መንገድ ከተጀመረ ዓመታትን ቢያስቆጥርም እስካሁን አልተጠናቀቀም።
ለመኾኑ መንገዱ አሁን ምን ደረጃ ላይ...
የብልጽግና ፓርቲ የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት በአማራ ክልል ደረጃ ይፋ የማድረጊያ መድረክ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የስንዴ ነዶ ወካይ ምልክቴ ነው ብሎ በሀገር አቀፍ ደረጃ ማስተዋወቁ ይታወሳል።
ዛሬ ደግሞ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክቱን...








