“አንድ ሕዝብ የረጅም ዘመን ታሪኩን ሲያወሳ የረጅም ጊዜ ሀገራዊ ዕሳቤ ያዳብራል፤ ይኽ ደግሞ ለአምባገነን...
ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ታላላቅ ታሪኮች እንደ ጅረት እና ኩረት ተዋህደው የገነቧት የታሪክ ማኽደር ናት-ኢትዮጵያ፡፡ ታሪክ የአንድን ሕዝብ ያለፈ ሁነት ብቻ የሚያወሳ እና ወደ ኋላ ተጠምዝዞ የቆመ ሳይሆን ወደ ፊት ስለሚሆነው ፍንጭ...
የጦር መሐንዲሷ ብርሃን ዘ-ኢትዮጵያ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ቀናት በወራት፣ ወራትም በዓመታት እየተሻሩ ዘመን እንደ ጅረት ነጎደ፤ የኢትዮጵያ ታሪክ ግን ዛሬም እንደ አዲስ ይነገራል፤ ይጻፋል፤ ይደመጣል፡፡ እነሆ ከ126 ዓመታት በፊት በታሪካዊቷ ምድር የተፈጸመ ታላቅ ጀብድ ዛሬም...
እጆች ሁሉ ለወይዘሮ ዘመናይ ይዘርጉ!
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለረጂም ጊዜ የቆየ የኩላሊት ሕመም ያሰቃያቸዋል፣ የካንሠር ታማሚ መሆናቸውንም ነግረውናል። በሌላ በኩል ደግሞ ኤች አይ ቪ ቫይረስ በደማቸው ስላለ መድኃኒት ይወስዳሉ። ወይዘሮ ዘመናይ በላይነህ በየእለቱ የሰቆቃ ሕይወት...
በሀገሪቱ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት አፋጣኝ ምላሽ ለሚሹ ወገኖች ኹሉም አቅሙ የፈቀደውን እንዲያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር...
የካቲት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት በሀገሪቱ በተከሰተው ድርቅ አፋጣኝ ምላሽ ለሚሹ ወገኖች ኹሉም አቅሙ የፈቀደውን እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልእክት ቀጥሎ ቀርቧል፦
“ድርቅ በተፈጥሮ...
የመከላከያ ሕብረት ሎጂስቲክስ ሜንተናንስ መምሪያ በሕግ ማስከበር እና በኅልውና ዘመቻው የላቀ የሥራ አፈፃፀም ላላቸው...
የካቲት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕብረት ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀነራል አብዱራህማን ኡስማኤል ሜንቴናንስ መምሪያው በግንባር በመገኘት የጦር መሳሪያዎችን እና ከባድና ቀላል ተሸከሪካሪዎችን በመጠገንና ለግዳጅ ዝግጁ በማድረግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ገልጸዋል፡፡ ይህም በቀጣይም ተጠናክሮ...








