ሾተላይ ምንድን ነው? እንዴትስ ይከሰታል?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአንዳንድ ነፍሰጡር ሴቶች ላይ የሚታየው ሾተላይ የሚባለው የጤና እክል ብዙ ጊዜ ጽንሱ እንዲጨናገፍ የሚያደርግ እና ከተወለደም በኋላ ቢኾን ሕጻኑ እንዳያድግ የሚያደርግ የጤና እክል ነው፡፡ ለመኾኑ ሾተላይ በጤና ባለሙያዎች...

“ድብቁ የጤና እክል”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አዕምሮ የሁሉም የሰውነታችን ክፍሎች ሚዛን ማስጠበቂያ እና መቆጣጠሪያ ትልቁ ክፍል ነው። አዕምሮ ሲታወክ ሁሉም የሰውነታችን ክፍሎች ይናጋሉ። የአዕምሮን ጤና መጠበቅ እጅግ አስፈላጊ እንደኾነም የሥነ አዕምሮ ሀኪሞች ይመክራሉ። በየአካባቢያችን...

የአዕምሮ ጤና እና ሌሎች የአካል ክፍሎቻችን ያላቸው ግንኙነት ምንድን ነው?

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዕምሮ ጤና ዓለም አቀፍ ችግር ሲኾን ከግማሽ በላይ የሚኾነው የዓለም ሕዝብ በሕይወት ዘመኑ ካሉ የአዕምሮ ጤና ችግሮች ውስጥ አንዱን ያስተናግዳል። የሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ጥናት ከሁለት ሰዎች አንዱ በሕይወት ዘመኑ...