የወባ ሥርጭት አሳሳቢነት
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከ201 ዓ.ም ጀምሮ የወባ በሽታ እየጨመረ እንደመጣ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መረጃ ያሳያል። በክልሉ በ2016 በጀት ዓመት 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን የወባ ሕሙማን የተመዘገቡ...
የተዘነጋው የጤና ችግር!
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ አውሮፖውያኑ የዘመን አቆጣጠር የ2023 የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው በዓለም ላይ ወደ 40 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ኤች አይ ቪ ኤድስ በደማቸው ውስጥ እንዳለባቸው አስነብቧል። በዚሁ ዓመት 630...
የመድኃኒት መላመድ ፈተና!
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባክቴሪያዎች ራሳቸውን ለማቆየት መድኃኒቶችን የሚቋቋሙበት ወይንም የሚላመዱበት ተፈጥሯዊ ሂደት አላቸው። ይህም ጅናቸውን በመቀያየር በመድኃኒት እንዳይጠቁ ማድረግ ነው። የመድኃኒት ምላሽ አለመስጠት ወይንም የጀርሞች የመድኃኒቶች መላመድ ከዓለማችን የጤና ሥጋቶች ውስጥ...
“የእናቶች በጤና ተቋማት የመውለድ ምጣኔ”
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር የ2020 የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው ከእርግዝና እና ከወሊድ ጋር በተያያዘ በየቀኑ የ800 ሴቶች ሕይዎት ያልፋል። ከዚህ ውስጥ 95 በመቶ በዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት...
“የእናቶች በጤና ተቋማት የመውለድ ምጣኔ”
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር የ2020 የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው ከእርግዝና እና ከወሊድ ጋር በተያያዘ በየቀኑ የ800 ሴቶች ሕይዎት ያልፋል። ከዚህ ውስጥ 95 በመቶ በዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት...