የኩፍኝ በሽታ!

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ኩፍኝ በቫይረስ የሚመጣ በሽታ ነው። በሽታው ለከባድ ሕመም፣ ለአካል ጉዳት ብሎም ለሞት የሚዳርግ ነው። ኩፍኝ ማንኛውንም ሰው የሚያጠቃ ሲኾን በዋነኛነት በጨቅላ ሕጻናት ላይ እንደሚበረታ የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል።...

የደም ካንሰር እና ሕክምናው!

ባሕር ዳር: ግንቦት04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደም ካንሰር ከደም ሴሎች (ህዋሳት) ላይ የሚነሳ የካንሰር አይነት ነው፡፡ በሰውነት ውስጥ የተለያዩ አይነት ሥራዎችን የሚያከናውኑ የደም ህዋሳት አይነቶች ይገኛሉ። እነዚህ ህዋሳት በአጥንት መቅኒ ውስጥ ተመርተው ወደ ተለያዩ የአካል...

የጡት ካንሰር መንስኤ እና መፍትሔዎቹ

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጡት ካንሰር በሰውነት ክፍሎች ውስጥ መሞት የሚገባቸው ሴሎች ሳይሞቱ ጊዜውን አልፈው ከቁጥጥር ውጭ በመራባት ጡትን እና ሌሎች የሰውነት ክፍሎችን ሲወርሩ የሚከሰት በሽታ ነው፡፡ እድሜያቸው ከ30 ዓመት በላይ የኾናቸው...

ትኩረት ያጣው የዐዕምሮ ጤና!

ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የተከሰቱት ግጭቶች ከመፈናቀል እና ከጸጥታ ችግር ጋር ተያይዞ ከፍተኛ የሥነ ልቦና ችግር አስከትሏል። በሁከት፣ በቤተሰብ አባላት መጥፋት፣ ንብረት በመውደም እና ከቤት ንብረታቸው በመፈናቀል ምክንያት በርካታ ግለሰቦች ጉዳት...

የስኳር በሽታ እና አሳሳቢነቱ!

ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ሰዎችን በከፍተኛ ኹኔታ ለሞት እየዳረጉ እንደኾነ የዘርፉ ባለሙያወች ይገልጻሉ። የልብ ሕመም፣ የደም ግፊት፣ የኩላሊት ሕመም፣ ስትሮክ፣ ካንሰር እና የስኳር ሕመም በዋናነት ተጠቃሽ...