በምሥራቅ አማራ ያለውን ሰላም ለማጽናት ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር በኮምቦልቻ ከተማ ምክክር...

ደሴ: ታኅሳሥ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ አዘጋጅነት ከምሥራቅ አማራ የሃይማኖት አባቶች፤ የሀገር ሽማግሌዎች እና መሪዎች ጋር የሰላም የምክክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ እያተካሄደ ነው። የምክክር መድረኩ በተለያዩ የሃይማኖት አባቶች አማካኝነት ለሀገር...

የጋዜጠኛ ይርጋዓለም አስማማው አጭር የሕይወት ታሪክ

ከእነ ብዙ ሕልሞቹ፣ ከእነ ብዙ ዕቅዶቹ ሳያስበው ይህችን ዓለም ተሰናበታት ይሉታል ጎደኞቹ። የሚሳሳላቸው ልጆቹን፣ ነገ አደርጋቸዋለሁ ያላቸውን እቅዶቹን ድንገት ተሰናብቷቸው ሄደ። ኖሮ መሥራትን፣ ኖሮ ማገልገልን ነበር የእሱ ህልም። ወዳጅ ዘመዶቹ፣ ጓደኞቹ እና የሥራ...

“አማራጭ ሀገር ይዘው፤ የራሳቸውን ኑሮ አደላድለው እኛን ግን እያጋጩ ለሚኖሩ አካላት ጆሮ መንሳት ያስፈልጋል”...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተሃድሶ ሠልጣኞች የማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ በሰላም እጦት ባሕርዳር ከተማ ያጣችው ብዙ ነው ብለዋል። የከተማዋ...

“ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ መንገዶች ለጸጥታው ዘርፍ የማይተካ አቅም ኾነዋል” አቶ ደጀኔ ልመንህ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ከአዲስ ሕይወት ሪሃብሊቴሽን እና ሪኢንተግሬሽን አሶሴሽን (አህራ) ጋር በመተባበር ከባለድርሻ አካላት ጋር በዘላቂ ሰላም ግንባታ ዙሪያ ውይይት እያካሄደ...

ባልተገባ አረዳድ የተበተኑ የቀድሞ አማራ ልዩ ኃይል አባላት መንግሥት የሚሰጣቸውን ስምሪት እና ተልዕኮ ለመቀበል...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ያደረገላቸውን የሰላም ጥሪ ከተቀበሉ የፋርጣ ወረዳ ዙሪያ የቀድሞ አማራ ልዩ ኃይል አባላት ጋር ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ...