የሰላም ምድር የተባለች ሀገር ስለ ምን የሰላም ምድርነቷ ይቅር ?
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ ሰላም ብዙ ተብሏል፤ ዳሩ ግን ሰላም የቃል ሳይኾን የመኾን ፍሬ ነው፡፡ ሰላም አፋዊ ሳይኾን ልባዊ ነው፡፡ ሰላም ምስጢራዊ ሳይኾን ይልቁንም ገሃዳዊ ነው፡፡
ሼህ አሕመድ አወል ሀሰን የኮምቦልቻ ከተማ...
“የማፈጥርበት” የምትል የተማጽኖ ድምጽ የወለደችው በጎነት።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 11/2018ዓ.ም (አሚኮ) ዒድ አል ፈጥር ከታላቁ የረመዳን ጾም ወር በኋላ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በድምቀት የሚያከብሩት ታላቅ መንፈሳዊ በዓል ነው። በዚህ በዓል ደግሞ የሴቶች ሚና ከፍ ያለ ነው።
በረመዳን ጾም መጀመሪያ ቀናት የሚጀምረው...
“የጽናት ተምሳሌቱ ቢላል አል ሐበሺ”
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ በአደባባይ የሚከወኑ ሁለት ትላልቅ በዓላት አሉ። አንደኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ነው።
ዒድ ማለት ተደጋጋሚ የሚመጣ፤ በየዓመቱ የሚተካካ የሚል ትርጉም አለው። በዓሉ የረመዳን ወር መጠናቀቅን...
“ወገኖቻችን እንደኛው ደስ ብሏቸው እንዲውሉ ማድረግ ይገባል”
ባሕርዳር፡ መጋቢት 11/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለ1ሺህ 447ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡
ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር የእስልምና ሃይማኖት አስተምህሮ የኾነውን መረዳዳት ታሳቢ ያደረገ ሊኾን እንደሚገባ...
ረመዳን የዕዝነት እና የመዳን ወር ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የረመዳን ጾም በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ወር ተብሎ ይጠራል። በዚህ ወር ቅዱስ ቁርዓን ለሰው ልጆች ሁሉ ይደርስ ዘንድ ለነብዩ ሙሐመድ መውረድ የጀመረበት ወር በመኾኑ ምንዳው ከሺህ...








