በዋልያ ላይ ጥፋት የፈጸሙ ወንጀለኞች በአጭር ጊዜ በሕግ ተጠያቂ ለማድረግ እንደሚሠራ የሰሜን...
ባሕርዳር: ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን በዋልያ ላይ የደረሰውን ጉዳት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የሰሜን ጎንደር ዞን አሥተዳዳሪ ዲያቆን ሸጋው ውቤ በሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በሚገኘው ብርቅየ እንስሳ በዋልያ ላይ...
ምስጢራተ ቤተክርስቲያን የተገለጡባት ዕለት!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሕማማት ከሆሳዕና ዋዜማ ቅዳሜ እስከ ትንሣኤ ዋዜማ ቅዳሜ ድረስ ያለውን ጊዜ የሚያጠቃልል ነው። ይህ ሳምንት አዳም አትብላ የተባለውን ዕጸ በለስ በልቶ የሞት ፍርድ ከተፈረደበት በኋላ ያሳለፈው 5 ሺህ...
“የተከዜ ትውልድ የተከዜ ዘብነቱን በተግባር ማሳየት ይጠበቅበታል” አቶ አሸተ ደምለው
ሁመራ: ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ወታደራዊ ሥልጠና የወሰዱ መሪዎች ሥልጠናቸውን አጠናቅቀው ተመርቀዋል።
በሥልጠናው የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው፣ የዞኑ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሃኖይ እየተገነባ የሚገኘውን ትልቅ የዘመነ ከተማ (የስማርት ሲቲ) ፕሮጀክት...
ጉብኝቱ አለምአቀፍ ምርጥ ተመክሮዎችን በመቀመር በመላው ሀገራችን እየተካሄዱ ያሉ የዘመናዊ ከተማ ፕሮጀክቶችን ለማላቅ የሚደረግ ፍላጎትና ጥረትን ያሳያል።
ምንጭ፦ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት








