የአማራ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ያለፈ ጊዜ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትን ገምግሟል። በኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች መተዳደሪያ ደንብ ላይ ውይይት አድርጓል። አዲስ የሥራ አሥፈጻሚ ምርጫም አድርጓል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን
ሕዝብ መከላከል በሚችላቸው በሽታዎች እንዳይጠቃ ጠንካራ የተግባቦት ሥራ እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ...
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ፎረም እያካሄደ ነው። በፎረሙ ላይ የመገናኛ ብዙኀን እና የሕዝብ ግንኙነት መሪዎች ተሳትፈዋል። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኀላፊ መልካሙ ጌትነት የሕዝብን ጤና ለመጠበቅ...
“ሀገራዊ የብልፅግና ግባችንን እና ዓመታዊ እቅዶቻችንን ለማሳካት ተቋማት ቀን ከሌት ሊተጉ ይገባል” ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ እና የዘርፎች ዕቅድ አፈጻጸም ከፌደራል ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች ጋር መገምገም መጀመሩን ገልጸዋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ...
2 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች በአዲስ ፈቃድ መሰጠቱን የምዕራብ ጎንደር ዞን...
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የልማት ቀጣናዎች ተብለው ከተለዩት አካባቢዎች ውስጥ የምዕራብ ጎንደር ዞን አንዱ ነው። አካባቢው በተለይም ሰፊ ሊታረስ የሚችል መሬት እና ዓመቱን ሙሉ የሚፈስሱ ወንዞች ያሉበት...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሸለመ።
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጀርመን ሀምቡርግ በተካሄዱ ሁለት መርሐግብሮች ተሸልሟል።
አየር መንገዱ ሽልማቱን ያገኘው “በአፍሪካ ምርጥ የበረራ ላይ ምግብ አቅርቦት አየር መንገድ” ሽልማት እና በአፍሪካ በቀዳሚነት በተረከባቸው ኤርባስ...







