መውሊድ እና ጀማ ንጉስ!

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከደቡብ ወሎ ዞን መቀመጫ ደሴ ከተማ 47 ኪሎ ሜትር፣ ከአልብኮ ከተማ ደግሞ 12 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል። 260 ዓመታትን ያስቆጠረ እና በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የመውሊድ በዓል የተከበረበት ታሪካዊ ቦታ...

1ሺህ 500ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው።

ጎንደር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 500ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ኘው። ‎በበዓሉ የሃይማኖት አባቶች፣ የሃይማኖቱ ተከታዮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ‎ ዘጋቢ :- አዲስ አለማየሁ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፦

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው። ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በዓሉን አስመልክተው በኤክ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ...

መውሊድ በዓለም ላይ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ላይ ለ1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል እየተከበረ ይገኛል። መውሊድ እንደ አንድ እስላማዊ በዓል መከበር የጀመረው በዘመነ ሒጅራ አቆጣጠር ከሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ ጀምሮ እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የመውሊድ...

“መውሊድ የሠላም እና የአብሮነት በዓል ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለመውለድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት እንኳን ለ1500ኛው የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ ብለዋል። መውሊድ የሠላም እና የአብሮነት በዓል ነው። ወንድማማችነት...