ለአገው ፈረስ ባሕል ሰፊ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአገው ሕዝብ ፈረስን ለእርሻ ሥራ፣ ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላትን ለማድመቅ፣ ለሠርግ እና ለለቅሶ ማጀቢያ ይጠቀሙበታል፡፡
የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ከሁለተኛው የጣሊያን ወረራ በኋላ የፈረስን እና የአርበኞችን ውለታ ለመዘከር በ1932 ዓ.ም...
ፈረሶቹ ጋላቢዎቻቸውን፣ ጋላቢዎቹም ፈረሶቻቸውን ያውቃሉ።
ባሕር ዳር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፈረሶቹ ጋላቢዎቻቸውን ያውቃሉ፤ ጋላቢዎቹም እንደልጆቻቸው ያሳደጓቸውን እና እንደፈለጉ የሚያሾሯቸውን ፈረሶቻቸውን ያስጌጣሉ።
የአገው ፈረሰኞች በዓል ተናፋቂ እና ደማቅ ነው። ፈረሰኞች የሚደምቁበት፣ ያማሩ ፈረሶች የተዋቡ ፈረሰኞችን ይዘው የሚታዩበት 86ኛው የአገው ፈረሰኞች...
“የሰላም አማራጭን መከተል የስልጡን ማኅበረሰብ መገለጫ ነው” ዋና አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ተወካዮች ጋር በባሕር ዳር መክሯል።
በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦
በጽሕፈት ቤታችን ከተገኙት የአሜሪካ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክሪስቶፈር ቲ ላንዳው እና የዩኤስ አፍሪካ እዝ አዛዥ ጄነራል ዳግቪን አንደርሰን ጋር ተወያይተናል:: ቀጣይነት ያለው ትብብር እና መከባበርን አፅንዖት ለሰጠው ደማቅ እና ገንቢ ውይይታችን ምስጋናዬን አቀርባለሁ::
ሉም የድርሻውን ከተወጣ አካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚ ማድረግ ይቻላል።
ባሕር ዳር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ከአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ጋር በመተባበር ''አካታች የጤና የትምህርት፣ የሥራ ዕድል ፈጠራና የሰው ሠራሽ አካል ድጋፍ አገልግሎት በመዘርጋት የወጣት አካል ጉዳተኞችን ተሳትፎ...








