የቋሪት እና የአዴት ወረዳዎች አሥተዳደሮች እና ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት የእርድ እንስሳት እና የገንዘብ ድጋፍ...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን የሚገኙት የቋሪት እና የአዴት ወረዳዎች አሥተዳደር እና ነዋሪዎች የልደትን በዓል ምክንያት በማድረግ በቀጣናው ለሚገኘው መከላከያ ሠራዊት የእርድ እንስሳት እና የገንዘብ አበርክተዋል።
የቋሪት ወረዳ...
በወልድያ ከተማ ከ900 በላይ የሚኾኑ አረጋውያን እና አቅመ ደካሞች የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ...
በወልድያ ከተማ አሥተዳደር በሦስቱ ክፍለ ከተሞች ለአረጋውያን እና አቅመ ደካሞች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መዋያ ድጋፍ ተደርጓል።
ድጋፍ የተደረገው በከተማው በሚገኙት በእቴጌ ጣይቱ፣ በታላቁ ራስ አሊ እና በየጁ ክፍለ ከተሞች በወጣቶች እና...
የቅዱስ ላሊበላ የልደት በዓል በሰላም እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ ታኅሳስ 29 ቀን በድምቀት የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከአራት ዓመት አንድ ጊዜ ታኅሳስ 28 ቀን ይከበራል።
በኢትዮጵያዊያን የዘመን ስሌት ዘመነ ዮሐንስ ወርሃ ጳጉሜን 6...
“የዞኑ ሕዝብ እና አመራር ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጎን በመኾን ድጋፍ ማድረጉን ይቀጥላል” የደቡብ ወሎ...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ በዓሉን ከሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ጋር ለማሳለፍ ለሠራዊቱ የእርድ እንስሳት ድጋፍ አድርጓል።
የደቡብ ወሎ ዞን በዞኑ ባሉ...
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በተለያዩ የዓለም ሀገራት በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከአፍሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ኤርትራ እና ግብጽ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ዛሬ እያከበሩ የሚገኙ ሀገራት ናቸው፡፡
እነዚህ ሀገራት የልደት በዓልን በየዓመቱ ታኅሣሥ 29 እና በአራት ዓመት...