በምዕራብ ጎንደር እና ማዕከላዊ ጎንደር ዞን አጎራባች ወረዳዎች የሚገኙ የተለያዩ የኀብረተሰብ ክፍሎች በወቅታዊ የሰላም...
ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር እና ማዕከላዊ ጎንደር ዞን አጎራባች ወረዳዎች የሚገኙ የተለያዩ የኀብረተሰብ ክፍሎች በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ በምዕራብ ጎንደር ዞን አዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ነጋዴ ባሕር ከተማ ...
በባዮ ኢነርጂ ዘርፍ ከሁሉም የሀገሪቱ ክልሎች የላቀ አፈጻጸም በማስመዝገቡ የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ...
ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ስድስት ዓመታት በአማራ ክልል 19 ሺህ የባዮ ጋዝ ማብላያዎችን በመገንባት ከክልሎች ቀዳሚ በመኾን የአማራ ክልል ሀገር አቀፍ ዕውቅና ማግኘቱን የክልሉ ውኃና ኢነርጂ ቢሮ ገልጿል።
በመላው ኢትዮጵያ ከተገነቡት ከ38...
በተሁለደሬ ወረዳ እና በሐይቅ ከተማ በየደረጃው ለሚገኙ የጸጥታ አካላት የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
ደሴ: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን በተሁለደሬ ወረዳ እና ሐይቅ ከተማ በየደረጃው ለሚገኙ የጸጥታ አካላት "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልእክት የአቅም ማጎልበቻ ንድፈ ሀሳባዊ እና ግምገማዊ ሥልጠና ተሰጥቷል።
የደቡብ ወሎ...
“የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ከመንግሥት ጋር ተባብረው ድርቅ ያስከተለውን ችግር ለመቅረፍ ሊያግዙ ይገባል” ዶክተር ድረስ...
ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ''የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሚና ለዘላቂ ልማት እና የሕዝብ ተጠቃሚነት'' በሚል መሪ መልእክት በአማራ ክልል የተከሰተውን ሰው ሠራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች ጉዳትን ለመቀነስ በመንግሥት እና በአጋር አካላት የተዘጋጀ የአጋርነት፣...
የውጭ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት ማሳየታቸውን አምባሳደሮች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ባሉ ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጮች በርካታ ሀገራት ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የወከሉ አምባሳደሮች ተናገሩ።
በተለያዩ የአለም ሀገራት ኢትዮጵያን የወከሉ አምባሳደሮች በሀገሪቱ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
የልማት እንቅስቃሴዎቹም...