በመስኖ ልማት 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየሠራ መኾኑን የሊቦ ከምከም ወረዳ...
ባሕር ዳር: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመስኖ ልማት 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየሠራ መኾኑን በደቡብ ጎንደር ዞን የሊቦ ከምከም ወረዳ አስታውቋል።
የደቡብ ጎንደር ዞን እና የሊቦከምከም ወረዳ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ።
ባሕር ዳር: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ በሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረጋችን አመሰግናለሁ ብለዋል።
ተጠናክረው የቀጠሉት ግንኙነቶቻችን በሁለቱ ሀገሮቻችን እያደገ ለመጣው ትብብር...
“በግማሽ ዓመት ከማዕድን ወጪ ንግድ 142 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል” የማዕድን ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 በጀት ዓመት ስድስት ወራት ከማዕድን ወጪ ንግድ 142 ነጥብ 978 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል።
በስድስት ወሩ ሶስት ነጥብ 51 ሚሊየን ቶን ሲሚንቶ...
በአማራ ክልል ያለው የሰላም ሁኔታ በተሻለ ለውጥ ላይ እንደሚገኝ የክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ...
ባሕርዳር: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ያለው ሰላም ከነበረበት የከፋ ግጭት በመውጣት በተሻለ ለውጥ ላይ እንደሚገኝ የክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ገልጿል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ሰላም እና...
“የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከዓለም አቀፍ ዜና ወኪሎች ተወዳዳሪ የሚያደርገውን ሥራ እያከናወነ ነው” ለገሰ ቱሉ...
አዲስ አበባ: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ያስገነባውን ሕንፃ እና ዘመናዊ ስቱዲዮ እያስመረቀ ነው።
ኢዜአ እያስመረቀ ያለው ዘመናዊ የሚዲያ ሕንፃ ኮምፕሌክስ 3 የቴሌቪዥን እና 4 የራዲዮ ስቲዲዮዎች፣ ዘመናዊ የሚዲያ የቅንብር ቦታዎችን፣ ...