የትንሣኤ በዓልን የተቸገሩ ወገኖችን በመጎብኘት ማክበር እንደሚገባ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል አሳሰቡ፡፡
ደብረ ታቦር : ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የትንሣኤ በዓልን ሲያከብር የተቸገሩ ወገኖችን በመጎብኘት ጭምር ሊኾን እንደሚገባ የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ሚካኤል አሳስበዋል፡፡
ብጹዕነታቸው የትንሣኤ በዓልን አስመልክተው...
የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲዘጋጁ የነበሩ 34 የአልሸባብ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባና በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲዘጋጁ የነበሩ 34 የአልሸባብ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል።
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በአዲስ አበባና...
ክርስቶስ ሞቶ የተነሳው ዘር፣ ቀለም፣ ብሔር ለይቶ ሳይሆን የሰው ልጆችን ሁሉ ነፃ ለማውጣት ነው”...
ወልድያ: ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎና በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባልና የላልይበላ ገዳማት የበላይ ጠባቂ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ የትንሣኤ በዓልን አስመልክተው ለምዕመኑ የመልካም ምኞት ...
የዘንድሮውን የትንሣኤ በዓል የተፈናቀሉትን በመደገፍና የተቸገሩትን በመርዳት ማክበር እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የትንሣኤ በዓልን በተለያየ ምክንያት በሰላም ለማክበር እድል ላጡ ሁሉ ተስፋ በመኾን በጋራ ማክበር እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶቹ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ...
“ጌታችን ተመረመረ ዲያቢሎስ ታሰረ!”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እውነት እና ፍቅር ከአዕምሮ በላይ የሆነ ውድ ዋጋ ተከፍሎባቸው ዳኑ፡፡ የማያልፉ የሚመስሉት ሕማማተ ሌሊቶች በመለኮታዊ ጽናት የዶሮ ጩኽትን ተሻገሩ፡፡ ቀዳሚው አዳም በሁለተኛው አዳም ስቅላት እና ሞት ዘላለማዊ ሕይዎትን...








