በተባበሩት መንግሥታት የአየርንብረት ለውጥ ማሕቀፍ ኮንቬንሽን መሠረት የኢትዮጵያ የኮፕ 32 አስተናጋጅ ሀገር መሆኗን ተከትሎ...

ዶክተር ጌዲዮን ከሀገር ውስጥ የሥራ ኃላፊዎች፣ ከተባበሩት መንግሥታት አካላት እና ዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር የኮፕ 32 ዝግጅትን የሚመሩ ይሆናል። የኢትዮጵያ መንግሥት የተባበሩት መንግሥታት የአየርንብረት ለውጥ ማሕቀፍ ኮንቬንሽን አባል ሀገራት ለኢትዮጵያ የማዘጋጀት ኀላፊነት በመስጠታቸው ምስጋናውን...

የኤች አይቪ ኤድስ ሥርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር መዘናጋቱ ሊቆም ይገባል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮው የዓለም ኤድስ ቀን “ተግዳሮቶችን በመቋቋም ኤች አይቪ ኤድስ ምላሽን በዘላቂነት እናረጋግጥ” በሚል መሪ መልዕክት በዓለም ለ38ኛ ጊዜ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ37ኛ ጊዜ ይከበራል፡፡ የአማራ ክልል ጤና ቢሮም አከባበሩን...

“የፀጥታው ምክር ቤት የአፍሪካ ድምፅ እንዲሰማ ማሻሻያዎችን ያድርግ” ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአንጎላ ሉዋንዳ እየተካሄደ ባለው 7ኛው የአፍሪካ እና አውሮፓ ኅብረት የሩብ ምዕተ ዓመት የትብብር ጉባዔ ላይ ንግግር ያደረጉት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የዓለም የፋይናንስ እና የፀጥታ ተቋማት ኢ-ፍትሃዊነት ጊዜው ያበቃ...

ኢትስዊች እና ጀነሲስ አናሊቲክስ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስምምነቱ ዓለም አቀፍ አሠራሮችን በመከተል በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሥራ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ የከፈተ መኾኑ ተመላክቷል። ኢትስዊች እና ጀነሲስ አናሊቲክስ ይህን ስምምነት የተፈራረሙት ፈጠራ የታከለበት፣ አስተማማኝ እና ዓለም አቀፍ ተቀባይነት...

“በ2017 በጀት ዓመት በታሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ 470 ሺህ ቶን ቡና ወደ ውጭ ልከናል” ምክትል...

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና በምታደርገው ጉዞ የምትከተለው የዕድገት መርህ አረንጓዴ የዕድገት አቅጣጫን መሠረት ያደረገ መኾኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ዛሬ...