ለዱር እንሰሳት ተገቢውን ጥበቃ የሚያደርጉ ሀገራት ከቱሪዝም ዘርፉ ተጠቃሚ ናቸው።
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የዱር እንሰሳት መርሐግብር ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው ከ38 በላይ ሀገራት የመጡ ፖሊሲ አውጭዎች እና የዘርፉ ባለሙያዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።
የቱሪዝም ሚኒስትር ድኤታ ስለሺ ግርማ ኢትዮጵያ የሰው ዘር...
“በክብር የነገሡት፤ በግርማ የታጀቡት”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአበው ሥርዓት በግርማ ነግሠዋል፤ በአበው ሕግ ተገዝተዋል፤ ሀገራቸውን ያገለግሉ ዘንድ በሕያው አምላክ ፊት ቃል ኪዳን ገብተዋል፤ ቃል ኪዳናቸውን ይፈጽሙ ዘንድ ታትረዋል።
ከአበው የተቀበሏት፤ በዓምላክ ፈቃድ ዙፋን ተቀምጠው የሚመሯት፤ በበትረ...
የታሪክ መዳረሻችን እና የሕልውና መሠረታችን ቀይ ባሕር እና ዓባይ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሥልጣኔ መነሻ እንደኾኑ የሚነገርላቸው የዳማት እና የአክሱም ስራወ መንግሥታት ሥልጣኔያቸው የቀይ ባሕር በርን ተከትሎ የተመሠረቱ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ።
የአክሱም ዘመነ መንግሥት በመሀል ሀገር በተነሳው የውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ...
“የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጣቢያን መርቀን ስንከፍት ደስ ይለናል” አጼ ኃይለ ሥላሴ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመጀመሪያው የቴሌቪዥን ሥርጭት በኢትዮጵያ የተጀመረው በአጼ ኃይለሥላሴ መንግሥት ነበር።
በአዲስ አበባ የተካሄደው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምስረታ ሥብሠባንም ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በዚህ ሳምንት ዘገባ ይዞ ብቅ ያለው።
በሥብሠባው ላይ...
አንድነት የችግሮች መፍቻ እና የዘመናዊ ሀገር ግንባታ መሠረት ነው።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሩሲያውያን እንደ እ.ኤ.አ 1612 ከፖላንድ ቀኝ ግዛት ነጻ የወጡበትን የነጻነት ቀን እያከበሩ ይገኛሉ
ቀኑም ሩሲያውያን በመደብ በብሔር እና ሌሎች ሁነቶች የማይለያዩበት፣ እኩል ዜጋ የኾኑበት ዕለት ተደርጎ የሚከበር...








