የግብፅ መሪዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ለሥልጣን ማራዘሚያነት እየተጠቀሙበት ነው።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሮፌሰር አደም ከሚል በአረብ ሀገራት እና በኢትዮጵያ መካከል ስላለ ግንኙነት በርካታ ጥናቶችን ሠርተዋል። ከአሚኮ "የእኛ ጉዳይ" ዝግጅት ጋር ባደረጉት ቆይታ በአረብኛ ቋንቋ ዛሬም ኢትዮጵያን የረሃብ ምሳሌ እና የቀጣናው...

በከሚሴ ከተማ አሥተዳደር የተማሪዎች ምገባ ተጀመረ።

ከሚሴ: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የከሚሴ ከተማ አሥተዳደር የተማሪዎችን ምገባ ማካሄድ ጀምሯል። በከተማ አሥተዳደሩ ቡኡረ ቦሩ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ ነው የምገባ መርሐ ግብሩ የተጀመረው። በመርሐ ግብሩ የተማሪ ወላጅ የኾኑት...

በወገራ ወረዳና አካባቢው በተሳሳተ መንገድ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: ሕዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳና አካባቢው በተሳሳተ መንገድ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በርካታ ታጣቂዎች...

“ኅብረተሰቡ በንቃት እና በእኔነት ስሜት ያልተሳተፈበት ሰላም አይፀናም” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ደሴ: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን በሐይቅ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ የሰላምና የልማት ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይት መድረኩ ከደቡብ ወሎ ዞን ከሐይቅ ከተማ...

“የሀገሪቱ ኢኮኖሚ እንዲያድግ ከተፈለገ ተቋማትን በቴክኖሎጂ ማዘመን ይገባል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው የኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ጉባዔ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው ብሔራዊ የዲጂታል ክፍያዎች ስትራቴጂ (NDPS 2026–2030) እና ፈጣን የክፍያ ሥርዓት (instant payment system IPS) ይፋ ተደርጓል። ስራቴጂው የእርስ...