ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ለምን ይጠቅማል?
ከከተማ ከተማ፣ ከክልል ክልል እና ከአንድ ተቋም ሌላ ተቋም የማይቀያየር ወጥ የኾነ የግለሰብ ማረጋገጫ ነው።
ዜጎች የተሻለ እና የታመነ አገልግሎት እንዲያገኙ ይረዳል
የዲጂታል ኢኮኖሚውን በመገንባት ዜጎች በስልካቸው ፡-
የግብይት እና የመንግሥት አገልግሎቶችን
የሰነድ እና የባንክ አገልግሎቶችን
የፖሊስ እና የፍርድ...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት፦
ትውልድን በሥነ ምግባር መገንባትና ተቋምን በግልጽ አሠራር መምራት ሙስናን የመከላከል ቁልፍ ተግባሮቻችን ናቸው።
ዛሬ በ22ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን የበዓል ማጠቃለያ መድረክ ላይ ተገኝተናል። ሙስናን እንደ ብሔራዊ አጀንዳ እና ለብልጽግናችን ቀይ መሥመር አድርገን በመውሰድ...
ሰብዓዊ መብትን ማክበር እና ማስከበር የሁሉም ኀላፊነት ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም ዓቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ቀን "ሰብዓዊ መብቶች፣ የዕለት ከዕለት ፍላጎቶቻችን" በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል ደረጃ በባሕር ዳር ከተማ ተከብሯል።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ...
በአራት ወራት ውስጥ በደረሰ ስርቆትና ውድመት 143 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ...
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2018 ዓ.ም በመጀመሪያው አራት ወራት የተፈፀመ የመሰረተ ልማት እና የኀይል ስርቆትን አስመልክቶ ጋዘጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
በመግለጫው የተቋሙ ማርኬቲንግ የስኩይቲቭ ዳሬክሬክተር ብርሃኑ ዋቅጅራ በትራንስፎርመር ስርቆት፣ የኤሌክትሪክ አስተላላፊ...








