የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቢኢ ኮኔክት ዲጂታል ዋሌት የተሰኘ መተግበሪያ በይፋ አስጀመረ።
አዲስ አበባ፡ ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዛሬው ዕለት ስታር ፔይ ፋይናንሻል ሶሊውሽን ከተባለ ሀገር በቀል የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጋር በመተባበር ሲቢኢ ኮኔክት ዲጂታል ዋሌት የተሰኘ የፍይናንስ አገልግሎት መስጫ መተግበሪያም በይፋ አስጀምሯል።
የኢትዮጵያ ንግድ...
የትምህርት ጥራት ለመረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የበኩላቸውን እንደሚወጡ ኑሮአቸውን በውጭ ሀገራት ያደረጉ ኢትዮጵያውያን አስታወቁ።
ጎንደር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ "ኑ ሀገር የሚገነቡትን እንገንባ" በሚል መሪ መልዕክት የዩኒቨርሲቲውን ሞዴል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በተመለከተ ኑሯቸውን በውጭ ሀገራት ካደረጉ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱ መነሻ ጽሑፍ...
“በሙሽርነቷ ያለች፤ በክብሯ የኖረች”
ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር ዛሬም እንደታጀበች፤ ዛሬም እንደተከበረች፤ ዛሬም በታቦታቱ እንደተባረከች፤ እንደተቀደሰች እና በረከትን እንደተቀበለች ናት።
ጎንደር ዛሬም በሰው እንደተመላች፤ በሊቃውንቱ እንደደመቀች፤ በእንግዶች እንደተዋበች ናት።ሰፊው እልፍኟ፣ እንግዳ በቃኝ የማይለው አዳራሿ ዛሬም...
ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት አደንዛዥ እጽ ተያዘ።
ሁመራ: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት አደንዛዥ እጽ ሲዘዋር በቁጥጥር ስር ማዋሉን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ጠቅላይ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል።
አደንዛዥ እጹ የጥምቀት በዓልን ተገን በማድረግ እና የጸጥታ...
በጣና ዙሪያ የሚገኙ ቅርሶችን ተጨማሪ የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥር 12/2018 (አሚሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ የጥምቀት በዓል እና አበርክቶውን አስመልክቶ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ላይ የተለያዩ አድባራት መሪዎች፣ የባሕር...








