የተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ የግብር ከፋዮችን ገቢ ያማከለ ሥርዓት እንዲኖር ትልቅ ሚና ያለው ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ለተለያዩ የሕግ ባለሙያዎች፣ ለአጋር እና ባለድርሻ አካላት በተሻሻለው የፌዴራል የግብር አዋጅ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ዙሪያ ሥልጠና ሰጥቷል። የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የታክስ ጉዳዮች አማካሪ...

የኮሪደር ልማት ለነባር ከተሞች አዲስ ገጽታን ፈጥሯል።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ በስሩ 142 ከተሞችን በአባልነት አቅፏል። ከተሞች አንዱ ከሌላው ያላቸውን ተሞክሮ እንዲለዋወጡ እያደረገ ይገኛል። በዚህ ዓመትም በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት የኢትዮጵያ ከተሞች የኮሪደር ልማት...

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የጀመረበትን 10ኛ ዓመት እያከበረ ነው።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባንኩ "ንብ ሃላል" የሚል ስያሜ ያለው የኅብረተሰቡን የፋይናንስ ፍላጎት ለማሟላት የሸሪዓ ሕጎችን ባከበረ መልኩ ተደራሽ ለመኾን ሢሠራ ቆይቷል ። ባንኩ በሚሰጠው አገልግሎት በርካታ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ እያደረገ መኾኑን የንብ...

የኢትዮጵያን የበጋ ስንዴ ውጤታማነት የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም ተመረቀ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከጠባቂነት ወጥታ ስንዴን ወደ ውጭ መላክ የጀመረችበትን ስኬት የሚያስቃኝ ዘጋቢ ፊልም ተመርቋል። “የኢትዮጵያ የስንዴ ትራንስፎርሜሽን” የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም በአሜሪካ ሎሳንጀለስ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የፊልም ባለሙያዎች የተዘጋጀ እና ሀገሪቱ በአፍሪካ...

አማራ ባንክ እና ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ የሰነደ መዋዕለ ንዋይ ምዝገባን በተመለከተ አብሮ ለመሥራት...

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ባንክ ከወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ ጋር ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት በወጋገን ካፒታል ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ የአማራ ባንክ አ.ማ. በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ላይ...