ማዳኣ የተባለውን የአፋር ባሕላዊ ሕግ በዩኒስኮ ለማስመዝገብ ሥራዎች እየተሠሩ መኾኑን የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት...
አዲስ አበባ: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ከድንቅ ተፈጥሯዊ ሃብቶቹ ባለፈ ሕዝቡ በጽኑ የሚያከብረው "ማድኣ" የተባለ ባሕላዊ የሕግ ሥርዓት አለው። ይህ ባሕላዊ ሕግ በኢትዮጵያ፣ በጅቡቲ እና በኤርትራ ጭምር ጥቅም ላይ የሚውል ነው።።
የአፋር ብሔራዊ...
“ጣሊያን ብሎ ነበር ኢትዮጵያን ሀገሬ እምቢ አለ እንጂ ኮስትር ተጠምዶ እንደበሬ”
"ጣሊያን ብሎ ነበር ኢትዮጵያን ሀገሬ
እምቢ አለ እንጂ ኮስትር ተጠምዶ እንደበሬ"
ባሕር ዳር: ጥር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገሩን ከራሱ አስቀደማት፤ ከሕይወቱም በላይ ወደዳት፣ ከአብራኩ ክፋይ አስበለጣት፣ ሀገሩን ከግራ ጎኑ አስቀዳማት፣ ሀገሩን ከወገን ዘመዶቹ አላቃት፣ ኢትዮጵያን በመከራ...
መንግሥት የፋይናንስ ዘርፉን ከብልሹ አሠራር የፀዳ ለማድረግ ዲጂታል የግዥ ሥርዓትን ተግባራዊ አድርጓል።
አዲስ አበባ: ጥር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በገንዘብ ሚኒስቴር አዘጋጅነት የፌደራል ተቋማት የመንግሥት ግዥ እና ንብረት አሥተዳደር ሥርዓት ዝርጋታ የስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው።
የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ መንግሥት ከያዘው በጀት ከፍተኛው ብር ለግዥ እንደሚውል...
የአፋህድ ምክትል ሊቀመንበር እና ወታደራዊ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባ ከእነ ሠራዊታቸው ...
ባሕር ዳር: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋህድ ምክትል ሊቀመንበር እና ወታደራዊ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባ አፋህድ ከአማራ ክልል መንግሥት ጋር ያደረገውን ስምምነት ተከትሎ ከእነ ሠራዊታቸው የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል።
የአፋህድ...
የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት የኢትዮጵያን ገጽታ የቀየሩ ታላላቅ ስኬቶች የተመዘገቡበት ነበር።
አዲስ አበባ: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በመንፈቅ ዓመቱ እንደ ሀገር በሁሉም ተቋማት የተገኙ ውጤቶች ላይ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናታለም መለሠ ኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም የማንሠራራት ዘመን ነው ብላ...








