የሸበሌ ሪዞርት ተመረቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሪዞርቱ የገበታ ለትውልድ ዋነኛ ፕሮጀክት ነው። በ385 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው፡፡ በአንድ ጊዜ እስከ 400 እንግዶችን ማስተናገድ የሚችሉ ሦስት ምግብ ቤቶች፣ ልዩ የባሕል ማዕከል፣ ዘመናዊ የክብረ በዓላትና...

“ኢትዮጵያን ለመድፈር ጠላቶች ሲነሱ፤ እንኳንስ አርበኛው ይቆጣል ፈረሱ”

ባሕር ዳር: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እኒያ ጀግኖች ሀገራቸውን በጀግንነት ጠብቀዋል፤ ጸንተው ሀገራቸውን አጽንተዋል፤ ሞተው ሀገራቸውን ሕያው አድርገዋል፤ ደምተው ሀገራቸውን ከጠላት መንጋጋ አውጥተዋል፤ ተከብረው ሀገራቸውን አስከብረዋል። እኒያ ጀግኖች ለተከበረችው ሠንደቅ ዓላማቸው፤ በነጻነት ለኖረችው ሀገራቸው ክቡር...

የባሕል ልማት እና የፈጠራ ሥራን ማበረታታት እና ምቹ ሁኔታ መፍጠር የከተማዋ ተቀዳሚ ተግባር ነው።

አዲስ አበባ: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "አዲስ አበባ የባሕል እና ፈጠራ ሞዛይክ" በሚል መሪ መልዕክት ፌስቲቫሉ እየተከበረ ነው። የአዲስ አበባ ባሕል፣ ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ.ር) አዲስ አበባ ቅርሶቿን ተንከባክባ፣ ጠብቃ...

”ከልክ በላይ በፍጥነት ማሽከርከር ፈጥኖ አያደርስም” ዓለሙ ስሜ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚንስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ.ር) በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ ጎጃም በር የአውቶቡስ መናኸሪያ ተገኝተው ለአሽከርካሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ሰጥተዋል። ሚንስትሩ እየጨመረ ስለመጣው የትራፊክ አደጋ ለአሽከርካሪዎች አስገንዝበዋል።...

“አርሶ አደሮቻችንን ማድነቅ እና ማመስገን እፈልጋለሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕርዳር፡ ጥር 22/2018ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮጵያ የስንዴ ፕሮግራም ምርታማነትን በመጨመር፣ የመስኖ ሥርዓትን በማስፋት፣ የዘር አቅርቦት ሥርዓትን በማጠናከር እና በዋና ዋና አካባቢዎች አነስተኛ አርሶ አደሮችን በመደገፍ...