“ኢትዮጵያ የታሪክ እና የባሕል ሀብታም ናት” ባካሪ ሳኛ
ባሕር ዳር: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የአርሰናል እና የማንቸስተር ሲቲ ተጫዋች ባካሪ ሳኛ የባሕር ዳር ስታዲየምን ጎብኝቷል። በጉብኝቱ ከባካሪ ሳኛ በተጨማሪ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጅራ እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎችም ተገኝተዋል።
የቀድሞው...
“ከሕልም ወደ እውነት፡ ኢትዮጵያ የቀጠናዊ ብልፅግና ሞተር እና የአፍሪካ የታዳሽ ኃይል ማዕከል!”
የኢፌድሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መልዕክት፦
ኢትዮጵያ በታሪኳ አዲስና ብሩህ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች። ትላንት ስናልማቸው የነበሩ ታላላቅ ርዕዮች ዛሬ በተግባር ተተርጉመው የዜጎች ተጠቃሚነት የሚረጋገጥባቸው፣ የሀገር ክብር የሚታደስባቸውና የቀጠናው ትስስር የሚጠናከርባቸው ህያው እውነታዎች ሆነዋል።
በትናንትናው ዕለት በክቡር ጠቅላይ...
ወራሪው ጣሊያን ጦር ዶጋሊ ላይ መሸነፍ
ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ራስ አሉላ አባ ነጋ ለወረራ ድንበር ጥሶ የመጣውን የጣሊያን ጦር ዶጋሊ ላይ ቀድመው ማሸነፍ የቻሉት በዚህ ሳምንት ነበር።
የአሁኗን “ኤርትራን” የዚያን ጊዜዋን ባሕረ ነጋሽ የሚያሥተዳድሩት ራስ አሉላ አባ ነጋ...
“የሸበሌ ሪዞርት የምሥራቅ ኢትዮጵያን የቱሪዝም ዘርፍ ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ትልቅ አቅም ነው” ምክትል...
ባሕር ዳር: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ ዛሬ የተስፋ ብቻ ሳይሆን የሥራ እና የተጨባጭ ውጤት ምድር እየሆነች ነው ብለዋል።
ከ’ገበታ ለትውልድ’ ዐቢይ ፕሮጀክቶች መካከል ሁለተኛው እና...
“የአገው ልክ ሰብዓዊነት እና ኢትዮጵያዊነት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 86ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል በእንጅባራ ከተማ እየተከበረ ነው። በዓሉ "የአብሮነት ቅርስ፣ የሰላም ውርስ" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተከበረ የሚገኘው።
በክብረ በዓሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርእሰ...








