“እምቢ ለዳግም ባርነት” የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ

ሁመራ፡ ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በአራቱ ወረዳዎች እና በአምስቱ ከተማ አሥተዳደሮች የሚገኙ ነዋሪዎች የህወሃትን የዳግም ወረራ ፍላጎት እና የጦርነት እንቅስቃሴ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰልፍ አካሂደዋል። ሰላማዊ ሰልፉ "እምቢ ለዳግም...

“ሀገራዊ ምርጫው ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ የጸጥታ አካላት ሚና የጎላ ነው” የብሔራዊ ምርጫ...

አዲስ አበባ: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በጸጥታ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። መልካም አሥተዳደርን ለማጎልበት እና የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ሂደትን ለማጠናከር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ...

ኀብረት ሥራ ማኅበራት ምርትን በብዛት እና በጥራት በማቅረብ በገበያው ትርጉም ያለው ልዩነት እየፈጠሩ ነው።

አዲስ አበባ: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​በኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ለ12ኛ ጊዜ፣ በአዲስ አበባ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ደግሞ ለ5ኛ ጊዜ የተዘጋጀው የኅብረት ሥራ አውደ ርዕይ ባዛር እና ሲምፖዚየም በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም መካሄድ ጀምሯል። የአዲስ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከዩናይትድ ኪንግደም የኮመንዌልዝ፣ ልማት ጉዳዮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የዩናይትድ ኪንግደም የኮመንዌልዝ፣ ልማት ጉዳዮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ይቬት ኩፐርን አግኝቼ በቁልፍ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል። ‎ከውይይታችን ጎን...

የስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን ደኅንነት ለመጠበቅ የቅድመ እሳት መከላከል ሥልጠና እየተሰጠ ነው።

ደባርቅ: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት ቤት እና አፍሪካን ዋይልድ ፋውንዴሽን በመተባበር በፓርኩ ዙሪያ ለሚገኙ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የቅድመ እሳት መከላከል ሥልጠና ሰጥተዋል። ሥልጠናው በበጋ ወቅት ሊፈጠር የሚችል የእሳት አደጋን ቀድሞ...