ብሔራዊ ጥቅም መንግሥታት ሲቀያየሩ የማይቀያየር የሀገር ጥቅም ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል። የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄዎችን እያቀረቡ ነው። የምክር ቤት አባላት መንግሥት ዘላቂ ሰላምን...

ርብ የመስኖ ግድብ ለግንባታ የወጣውን ገንዘብ መቼ ሠርቶ ይመልሰው ይኾን?

ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የርብ መስኖ ልማት ግድብ የመሠረት ድንጋዩ ከተጣለ 18 ዓመታትን አስቆጥሯል። አንድ ሁለት እያለ ከወጣትነት ዕድሜው ላይ ደርሷል። በአራት የግንባታ ተቋራጮች እጅ ላይም አልፏል፤ በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ፈሰስ ተደርጎበታል።...

የማስተማሪያ ሪፈራል ሆስፒታሉን ሥራ ለማሥጀመር እየተሠራ ነው።

ባሕርዳር፡ ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ የማስተማሪያ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታን ጎብኝተዋል። የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ ሪፈራል ሆስፒታል በ2010 ዓ.ም የግንባታ ሥራው ቢጀመርም በተለያዩ ጊዜያት በተፈጠረው የጸጥታ እና...

የቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በእስቴ ዴንሳ እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በእስቴ ዴንሳ ተራራ ግርጌ በአምቦ ሜዳ በድምቀት እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የፈረስ ጉግስ ትርኢት የበዓሉ ድምቀት ነው። ከመካነ ኢየሱስ ከተማ ኮሙዩኒኬሽን...

“የብልጽግና ጉዞ እየሠራሁ ነው፤ ልሠራ ነበር፤ በመሥራት ላይ ነኝ፤ የሚሉ ሪፖርቶችን አይቀበልም” ምክትል ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የኾኑ አስፈጻሚ አካላትን የ2018 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ዛሬ ገምግመናል ብለዋል። ባለፉት የለውጥ ዓመታት የብልጽግና ዕሳቤ መሬት...