የባለጸጋው በላይነህ ክንዴ አሻራ በሎጎ ሐይቅ ሪዞርት።

አዲስ አበባ: የካቲት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ"ገበታ ለትውልድ" መርሐ-ግብር ከተገነቡ ግዙፍ ፕሮጀክቶች አንዱ የኾነው የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተመርቆ ለአገልግሎት በቅቷል። ሪዞርቱን የገነባው የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ ባለቤት ባለጸጋው በላይነህ ክንዴ ባለሃብቶች...

‎እጥረትን በተግባር የቀረፈው ለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ

ባሕር ዳር: የካቲት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ሲሚንቶ ዋነኛው የኮንስትራክሽን ግብዓት ሲኾን ከጥቂት ዓመታት በፊት እንደ ሀገር ከፍተኛ እጥረት የሚከሰትበት ምርት ነበር፡፡ አሁን ባለው ሁኔታ እንደ ለሚ ያሉ ግዙፍ ፋብሪካዎች ወደ ሥራ በመግባታቸው ችግሩ ሲቀንስ...

ሀገርን በማረጋጋት ረገድ የሴቶች፣ የአካል ጉዳተኞች እና የአረጋውያን ሚና ከፍተኛ ነው።

አዲስ አበባ: የካቲት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፖለቲካ ፓርቲዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልከቶ በቢሾፍቱ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው። ውይይቱም በምርጫው ላይ የወጣቶች፣ የሴቶች፣ የአካል ጉዳተኞች እና...

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተገልጋዮች ስቀው አገልግሎት የሚያገኙበት ተቋም ነው።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 02/2018 ዓ.ም(አሚኮ) በመንግሥት ተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚታዩ የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ መንግሥት ሰፊ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል። ከእነዚህ ሥራዎች መካከል የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት አንዱ ነው። የአማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት...

“ለሀገር ሲሉ መስዋዕትነት ለከፈሉ ጀግኖች መታሰቢያ ሐውልቱ ቤተ መጻሕፍት እንዲኾን ወስነናል” ሌትናል ጄኔራል ዘውዱ...

ባሕር ዳር: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በሰቆጣ ከተማ በሀገር መከላከያ ሠራዊት ዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ የተገነባውን ዲጂታል ቤተ መጻሕፍት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። የሰቆጣ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጌትነት እሸቱ የኢትዮጵያ መከላከያ...