የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ ።
ባሕር ዳር: የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለተከታታይ ሶስት ቀናት በልዩ ልዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቋል።
በሀገራዊና የፓርቲ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት ያካሄደው የፓርቲው ምክር ቤት ቀጣይ...
ምርጫ ቦርድ 48 የፖለቲካ ፖርቲዎችን የመወዳደሪያ ምልክት አስተዋወቀ።
አዲስ አበባ: የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል።
ቦርዱ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመወዳደር የተመዘገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የመወዳደሪያ ምልክት እያስተዋወቀ ይገኛል። ለጠቅላላ ምርጫው ለመወዳደር...
ብሔራዊ ጥቅምን እና አቅምን ያስቀደመ መስተንግዶ
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከሐረር እስከ ኢስታምቡል፤ ከአንካራ እስከ አዲስ አበባ ዘመን ተሻጋሪ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዳላቸው ይነገራል፤ ኢትዮጵያ እና ቱርክዬ፡፡
ጥንታዊነት፣ ሥር የሰደደ የዲፕሎማሲ ጥረት እና ብዝኀ ማንነት የሚያመሳስላቸው ሁለቱ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው...
ዘመን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ እና የቱርክዬ ወዳጅነት!
ባሕር ዳር፡ የካቲት 10/2018ዓ.ም (አሚኮ) ረጅም ዘመናትን የዘለቀው ወዳጅነት አጋምዷቸዋል። በተለይም በባሕል እና በኢኮኖሚ ያላቸው ቁርኝት ግንኙነታቸውን ዘመን አይሽሬ አድርጎ እስከዛሬ አዝልቆታል። የቱርክዬ እና የአፍሪካ ቀንድ ፈርጧን ኢትዮጵያ።
በ16ኛ መቶ ክፍለ ዘመን ላይ የሚመዘዘው ግንኙነታቸው...
የሀገር ውስጥ የማምረት አቅም ወደ 66 ነጥብ 3 በመቶ ማደጉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል...
አዲስ አበባ: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 4ኛው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል።
በራስ ምርት የሀገርን እድገት እና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በርካታ ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ።
ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄም ለኢኮኖሚው መዋቅራዊ ሽግግር እንዲያመጣ ተብሎ...








