❝በአሸባሪ ቡድኖች የተጎዱ አካባቢዎችን ለማቋቋም የእህትማማች ከተሞች ትስስር መፈጠሩ ለጠንካራ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት እና...

ከሚሴ: የካቲት 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን እና በተላላኪው ሸኔ የተጎዱ አካባቢዎችን ለማቋቋም በክልልና በፌዴራል ደረጃ የእህትማማች ከተሞች ትስስር ተፈጥሯል። በተፈጠረው የእህትማማች ከተሞች ትስስር የከሚሴ ከተማ በክልል ደረጃ ከደብረ ማርቆስ በፌዴራል ደረጃ...

❝ወርኃ ጾሙ ለተፈናቀሉና በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ የምናደርግበት ሊኾን ይገባል❞ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ

የካቲት 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወርኃ ጾሙ ለተፈናቀሉና በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ የምናደርግበት ሊኾን እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ...

የኢፌዴሪ አየር ኃይል በሕግ ማስከበር እና በሕብረ ብሔራዊ አንድነት ዘመቻ ወቅት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ...

የካቲት 20/2014 ዓ.ም(አሚኮ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ኢንዶክትሪኔሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮሎኔል ተሾመ በዳዳ በሕግ ማስከበር እና በሕብረ ብሔራዊ አንድነት ዘመቻ ወቅት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ እውቅና የመስጠት፣ ለከፍተኛ መኮንኖች ማዕረግ የማልበስ፣ የቴክኒሻን እና የኤር ፖሊስ ስልጠና...

አምባሳደሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በሚመለከት በዕውቀት ላይ የተመሰረተ መረጀ መስጠት እንዳለባቸው ተገለፀ።

የካቲት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አምባሳደሮች ተመድበው በሚሄዱባቸው ሀገራት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በሚመለከት በዕውቀትና በሳይንስ የተደገፈ መረጃ መስጠት እንዳለባቸው ተገለፀ። በቅርቡ ሹመት ለተሰጣቸው አምባሳደሮች የኢትዮጵያን ውኃ ፖለቲካና የህዳሴ ግድብን በተመለከተ ገለፃ ተደርጎላቸዋል። አምባሳደሮቹ በህዳሴ...

“ትግላችን ተጀመረ እንጂ አልተጠናቀቀም” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ወጣቶች

ደብረ ብርሃን: የካቲት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ወጣቶች አማራን እንወቅ በሚል መርሃግብር በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎችን መጎብኘት ቀጥለዋል። ወጣቶቹ "በተገኘው ነጻነት ያብራካችን ክፍይ ከሆነው ከአማራ ሕዝብ ጋር በመገናኘታችን ደስታችን ወደር የለውም፤...