ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትግራይ ክልል ባለአደራ አሥተዳደርን የሥራ አፈጻጸም ገመገሙ።

32

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትግራይ ክልል ባለአደራ አሥተዳደርን የሥራ አፈጻጸምን ገምግመዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከትግራይ ባለአደራ አሥተዳደር ጋር የክትትል ግምገማ ውይይት አድርጌያለሁ ብለዋል።

በውይይቱ የታዩ ርምጃዎችን፣ ተግዳሮቶችን እና የጋራ የቅድሚያ ጉዳዮችን ገምግመናል ነው ያሉት።

#የመደመር_መንግሥት!

#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! 🇪🇹

#ባሕር_ዳር #ኅዳር_19_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Previous articleፈተናዎችን ያለፈው ስኬት!
Next articleየሙስናን ስውር ትስስር በቴክኖሎጂ አሠራር ለመበጠስ እየተከናወነ ያለው ተግባር።