‎የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እመርታ

5

🚆 ዓመታዊ ትርፍ፦ ከ3 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ወደ 43 ቢሊዮን ብር አድጓል
‎
‎🚆 የመንገደኞች ትራንስፖርት፦ በዓመት ከ198 ሺህ ወደ 588 ሺህ
‎
‎🚉 የጭነት (ካርጎ) አቅም፦ ከ1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ቶን ወደ 4.3 ሚሊዮን ቶን
‎
‎🚉 የጭነትና የመንገደኛ ጋሪዎች፦ ከ560 ወደ ከ 1 ሺ በላይ አድጓል
‎
‎🚆ሎኮሞቲቮች (የርቀት ጎታቾች)፦ ከ11 ወደ 36 አድጓል
‎
‎🚆 ፍጥነት፦ በሰዓት ከ37 ኪ.ሜ ወደ 55 ኪሎ ሜትር ከፍ ብሏል
‎
‎🚉የገቢ-ወጪ ንግድ ድርሻ፦ ከ95 በመቶ በላይ የቡና ኤክስፖርት እና 25 በመቶ ማዳበሪያ ያጓጉዛል
‎
‎🚉 የውስጥ ግንባታ አቅም፦ በሰበታ የባቡር ወደብን ጨምሮ 15+ ኪ.ሜ መስመር በራስ አቅም ተገንብቷል
‎
‎🚉በአዋሽ-ኮምቦልቻ-ሃራ ገበያ መስመር 100 ኪሎ ሜትር ጥገና ተጠናቋል (ቀሪው እስከ 1 ዓመት ተኩል ይጠናቀቃል።
‎(📍#ምክር_ቤት #የጠቅላይ_ሚኒስትሩ_ምላሾች)
‎
‎#የመደመር_መንግሥት!
‎
‎#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! 🇪🇹
‎
‎#ባሕር_ዳር #ኅዳር_18_2019_ዓ_ም
‎
‎የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
‎

Previous articleቀይ ባሕር ለዓለም ንግድ እና ደኅንነት ወሳኝ የደም ሥር ከመኾኑም በላይ ለአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የሕልውና፣ የኀያልነት እና የጂኦ-ፖለቲካዊ ትኩሳት ማዕከል ነው።
Next articleየአፍሪካ ኩራት እና ምልክት