የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ ጀምሯል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ጀምረናል ብለዋል።
ስብሰባው በዋናነትም በፓርቲው ስትራቴጂካዊ አቅጣጫ እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መኾኑን ገልጸዋል።