
ኢትዮጵያና ድል!
”ኢትዮጵያ በታሪኳ የትኛውንም ሀገር በመውረር አትታወቅም። ወደፊትም ያ ፍላጎት የላትም። ሌሎች ማወቅ ያለባችው ግን ትንሽም ይሁን ትልቅ። ማንም ሰው ወደ ኢትዮጵያ ድንበር መጥቶ ኢትዮጵያን ወርሮ በክብር መመለስ አይችልም።
ይሄ በጂኦግራፊ የታጠረ ጉዳይ አይደለም። ማንም ነው ያልኩት። አድዋ ይደገማል፤ አትሞክሩን!”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
#የመደመር_መንግሥት!
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
