#አንኳር

7

‎የዲጂታል ፋይናንስን በተመለከተ፦

‎‎”በኢትዮጵያ የባንኮች ተቀማጭ 5 ነጥብ 3 ትሪሊዮን ብር ደርሷል። አጠቃላይ የማባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ ዜጎች ቁጥርም 70 ሚሊዮን የደረሰ ሲሆን በኢትዮጵያ 11 ትሪሊየን ብር በዲጂታል ፋይናንስ ይዘዋወራል። ይህም በተለይ የብድር አቅርቦትን ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ አቅም ፈጥሯል።”

‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

‎‎#የመደመር_መንግሥት!

‎‎#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! 🇪🇹

‎‎#ባሕር_ዳር #ኅዳር_17_2019_ዓ_ም

‎‎የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

 

 

Previous articleከኪሳራ ወጥቶ 43 ቢሊዮን ብር ገቢ ያስገኘው የኢትዮጵያ ባቡር ኮርፖሬሽን።
Next articleየኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ጥያቄ በመጠናቀቅ ላይ ነው።