#አንኳር

13

የኢኮኖሚ መልሶ ክለሳን በተመለከተ፦

‎”‎ባለፉት 11 ዓመታት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ክለሳ ተካሄዶ አያውቅም። በመሆኑም አዳዲስ የተጨመሩ ኢኮኖሚዎችን ለማካተትና ሚና የሌላቸውን የኢኮኖሚ ዘርፎችን ለማስወጣት ባለፉት አንድ ዓመታት ከፍተኛ የሰው ኃይል በማሰማራት የኢኮኖሚ ክለሳ ሲካሄድ ቆይቷል።

ከዚህ በፊት በኢኮኖሚ ያልተካተቱ ዲጂታል ኢኮኖሚ፣ የኮሪደር ልማት፣ ክላስተር ግብርና፣ ሌማት ትሩፋት፣ ተጨማሪ ኢንዱስሪ ፓርክ ፣ አረንጓዴ አሻራ፣ አዳዲስ የኢነርጂ ፕሮጀክቶች ።

ኮንፈረንስ ቱሪዝም፣ የቱሪዝም መሰረተ ልማት፣ ሌሎች የአገልግሎት ዘርፎችን የሚለካ ስርዓት አልነበረም። ክለሳውም እነዚህንና ሌሎችን በማካተት ተሰርቷል።”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

‎‎#የመደመር_መንግሥት!

‎‎#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! 🇪🇹

‎‎#ባሕር_ዳር #ኅዳር_17_2019_ዓ_ም

‎‎የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

 

 

 

Previous article#አንኳር
Next article‎”የኢትዮጵያ ዋና ግብር ከፋይ የመንግሥት ኩባንያዎች ናቸው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)